እየተባባሰ የመጣውን የኦፒዮይድ ኦቨርዶዝን በማስመልከት ዛሬ የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሱፐርኢንቴንደንት ዶ/ር ሞኒፋ ማክናይት ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር በመሆን...
m.henok
UPDATE: Meriam Kidanemaryma Bahta has been located safe and unharmed. ከስር በምስሉ የምትመለከቷት ሚርያም ኪዳነማርያም ባህታ የተባለች የ33 አመት...
በኮቪድ ሳቢያ ገቢያቸው ለተቀዛቀዘና ሞርጌጃቸውን ወይንም ሌሎች ከቤት ባለቤትነትጋ ተያያዥ የሆኑ እዳዎቻቸውን መክፈል ላቃታቸው የቨርጂንያ ቤት ባለቤቶች የቨርጂንያ ኃውሲንግ...
ዊልሚንግተን ዴላዌር በሚገኘው በፕሬዘደንት ባይደን መኖሪያ ቤትና በዋሽንግተን ቢሯቸው ተገኝተዋል በተባሉ ምስጢራዊ ሰነዶች ምክንያት ጠቅላይ አቃቤህግ ሜሪክ ጋርላንድ ልዩ...
የአሜሪካን ኢኮኖሚ ግሽበት ለተከታታይ 6ኛ ወር በዲሴምበር መቀዛቀዝ አሳይቷል። ይህም የኑሮ ውድነቱን ጋብ ያረጋል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል። በኖቨምበር 7.1...
በ2023 የቨርጂንያ መወሰኛ ምክርቤት የሪፐብሊካን አባላት ከ15 ሳምንት እርግዝና በኋላ የሚደረግን ፅንስ ማጨናገፍን የሚከለክል ህግ ደንብን በሚተላለፉ ሃኪሞች ላይም...
የዲሲ የእሳት መከላከያ መስሪያ ቤት ዛሬ ለሊት 12፡45 ላይ በ 300 ብሎክ በርንስ ስትሪት ሳውዝኢስት ያለ መኖሪያ ቤት ውስጥ...
የሜትሮፖሊታን ፖሊስ ዲፓርትመንት 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ መርማሪዎች ዛሬ ሐሙስ ጃንዋሪ 12 ባወጡት መግለጫ በትላንትናው እለት በግምት 4፡09 pm ሰዓት...
4.7 ሚልየን እሚጠጉ እነዚህ የፊሸር-ፕራይስ የህጻን ማስተኛዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በኤፕሪል 12፤ 2019 እንዲመለሱ ከተጠየቀ በኋላ በእነዚህ ማስተኛዎች እስካሁን ለ8...
አርብና ቅዳሜ የወጡትን እድለኛ ቅጥሮች ያገኘ ሰው ባለመኖሩ የሜጋ ሚልየን ሎተሪ ጃክፓት ወደ 1.1ቢልየን ፓወርቦል ደሞ ወደ 340 ሚልየን...