12/12/2024

Support Ethiopique – ኢትዮጲክን ይደግፉ

ኢትዮጲክ በ2021 ከተመሰረተ አንስቶ በርካታ መረጃዎችን በዲሲ-ሜሪላንድና ቨርጂንያ ለሚኖረው አማርኛ ተናጋሪ ማህበረሰብ ሲያቀርብ ቆይቷል። በምርጫ 2022ና 2024 ወቅት ኢትዮጲክ በአካባቢያችን ያሉ ተወዳዳሪዎች ለማህበረሰቡ ምን ይዘው እንደመጡና ማህበረሰቡ አለኝ የሚላቸውን ጥያቄዎች ይዘን በመሄድ ማህበረሰባችን ድምጹን በበቂ መረጃ ተደግፎ እንዲሰጥ ወሳኝ ሚና ተጫውተናል። በቀጣይም መቻል ከዲሲን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ስራዎችን አዘጋጅተናል።

ይህንን ስራችንን ያዩና በርቱ ሊሉን የወደዱ በርካታ ሰዎች በተለይም በስራ ጫና ለቀናት ስንጠፋ ለማህበረሰቡ የምናደርሳቸውን ዜናዎችና መረጃዎች ሳይቋረጡ እንዲቀጥሉና ለአዘጋጆቹም ድጋፍ ለማድረግ በተደጋጋሚ ሲጠየቅ ቆይቷል። ይህንን በማስመልከት እርስዎም ኢትዮጲክን በአንድ ጊዜ ወይንም በወርኃዊ አባልነት ለመደገፍ እንዲችሉ ታይኒ ኒውስ ኮሌክቲቭጋ ባደረኘው ትብብር ማንኛውም ሰው እኛን ለመርዳት መለገስ የሚችልበት መንገድ አዘጋጅተናል።

ኢትዮጲክን በአንድ ጊዜ ወይንም በወርኃዊ ክፍያ ለመደገፍ ከፈለጉ ከስር ሊንኩን ተከትለው ይሂዱ።

Since its establishment in 2021, Ethiopique has been providing a wealth of information to the Amharic-speaking community residing in the DC-Maryland and Virginia areas. During the 2022 & 2024 elections, Ethiopique played a crucial role in informing our community about the accomplishments of the local contestants and addressing the concerns of our community. We have many other projects planned for the future, including coverage of events by our innovative animated news anchor Muchal KeDC.

Numerous individuals who have witnessed our work and wished to show their support, especially during challenging periods when we faced work pressure, have consistently encouraged us to continue delivering news and information to the community without interruption and to support our organizers. With this in mind, we have established a method for you to contribute to Ethiopique either as a one-time donation or as a monthly member. You can make your donation through the platform provided by Tiny News Collective Inc.

If you would like to support Ethiopique with a one-time or monthly payment, please follow the link below.

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት