ዋሽንግተን ዲሲ በታሪኳ በሙሉ የምትታወቀው በተራማጅ ፖሊሲዎቿና በተለይም ሁሉን አቃፊ በመሆኗ ነበር። ከሰሞኑ ታዲያ በፕሬዘደንት ትራምፕና በካቢኒያቸው አስተዳዳሪዎች በተደጋጋሚ...
Month: March 2025
በሲቲ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኒው ዮርክ የክሬይግ ኒውማርክ የጋዜጠኞች ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት (Newmark Graduate School of Journalism at CUN) ለመጀመሪያ...
በጠቅላላው የአፎረደብል ሀውሲንግ ተጠቃሚ ለመሆን ሶስት አይነት መንገዶች አሉ። አንደኛው በከተማው አፎረደብል ሀውሲንግ ለማቅረብ በተቋቋመ ድርጅት አስተዳዳሪነት የሚከራዩ ቤቶች...
የዋሽንግተን ኤሪያ የባይስክሊስቶች ማህበር የአዋቂዎች የባይስክል ስልጠና ለዲሲና አካባቢው ነዋሪዎች አዘጋጅቷል። የሞንጎምሪ ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚጀምረው የፀደይ...
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለማርች ወር 2025 ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ትላንት ማርች 4 2025 ላይ...
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛው የሥልጣን ዘመን ከጀመረ አንስቶ፤ ባለፉት አምስት ሳምንታት ከ30 ሺህ በላይ የፌደራል ሰራተኞች ስራቸውን ማጣታቸው ይገመታል።...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ከሰሞኑ በዳውን ታውን ሲልቨርስፕሪንግ በሚገኘው የNOAA መስሪያ ቤት ይሰሩ የነበሩ ከ1000 በላይ የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ሰራተኞችን ከስራ አባረዋል።...
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ጤና ቢሮ ትላንት ፌብሯሪ 28 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በካውንቲው በተለይም በ5700 ሊቪንግስተን ሮድ ኦክሰን ሂል አካባቢ...
የዋሽንግተን ዲሲ መንግስት ቺፍ ፋይናንሺያል ኦፊሰር ግሌን ሊ ትላንት እንዳስታወቁት ከሆነ አመቱ ከተጀመረ እስካሁን ከተተነበየው በ21.6 ሚልየን ያነሰ ገቢ...