በሜሪላንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ዕሁድ ሜይ 18 ማምሻውን ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ77 አመት አዛውንት የሆኑትን ወይዘሮ አስናቀች አምደሩፋዔል...
ሞንጎምሪ ካውንቲ
በሜሪላንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ዕሁድ ሜይ 18 ማምሻውን ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ77 አመት አዛውንት የሆኑትን ወይዘሮ አስናቀች አምደሩፋዔል...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ባሳለፍነው ቅዳሜ በዳውንታውን ሲልቨር ስፕሪንግ በሚገኘው የኤሊስወርዝ ድራይቭ የመኪና ማቆሚያ ጋራጅ ላይ ዘሎ በመውደቅ ለህልፈት የተዳረገውን...
የኢትዮጵያን ኮሚውኒቲ በሜሪላንድ በማስተባበር በሚታወቁት በአቶ አንተነህ ሀብተስላሴ የተጀመረውና እስካሁን ከ730 በላይ ሰዎች በፈረሙበት ፔቲሽን ላይ እንደሚታየው በሞንጎምሪ ካውንቲ...
በሜሪላንድ መወሰኛ ምክር ቤት ከሰሞኑ በጸደቀው ህግ መሰረት በሜሪላንድ ያሉ ካውንቲዎች የታክስ መጠናቸውን እስከ 3.3% እንዲያሳድጉ መፍቀዱን ተከትሎ የሞንጎምሪ...
በአገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ አጀንዳ የነበረውና በርካታ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያን በተቃውሞ የተሳተፉበትን የሞንጎምሪ ካውንቲ የትምህርት ከሪኩለምን በተመለከት የወላጆች ክስ በስር...
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የሞንጎመሪ ካውንቲ ፖሊስ በኢሚግሬሽን አስገዳጅ አፈጻጸም ስራዎች ውስጥ በመግባት ህገወጥ ስደተኞችን ማሰስ እና ማሰር ውስጥ እንደማይሳተፍ የካውንቲው የሥስተኛ እዝ አዛዥ የሆኑት ጄሰን ኮኪኖስ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ኮኪኖስ አቋማችን አይለወጥም ብለዋል። በተመሳሳይ የሞንጎመሪ ካውንቲ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ኬት ስቱዋርት የኮኪኖስ አቋም ደግፈው ያንጸባረቁ ሲሆን፤ በዚሁ ሳምንታዊ አጭር መግለጫ ላይ፣ ማንኛውም ሰው – ምንም ዓይነት የኢሚግሬሽን ሁኔታ ላይ ቢሆንም ሊያሳበው የሚገባው የህዝብ ደህንነት ስጋት ብቻ መሆኑን በመግለጽ ነዋሪዎች ሳይፈሩ የሚጋጥሟቸውን የህግ ጥሰቶች በአግባቡ እንዲያመለክቱ አሳስበዋል። ኮኪኖስ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ በቅርቡ በሎንግ ብራንች፣ ብዙ ስደተኞች ባሉበት ሰፈር ውስጥ በተደረገ የማኅበረሰብ ስብሰባ ላይ ተሳትፈው እንደነበር በመግለጽ ሰዎች ያለፍርሃት ከፖሊሶች ጋር ስላለባቸው ስጋት ሲነጋገሩ ማየታቸው እና ያለው መቀራረብ እንዳሰደነቃቸው ገልጸዋል። የሞንጎመሪ ካውንቲ ፖሊስ ዲፓርትመንት የዩናይትድ ስቴትስ የኢሚግሬሽን እና ጉምሩክ አስፈጻሚ አይስ የአካባቢ ህግ አስከባሪ መኮንኖችን እንዲጠቀም የሚፈቅደውን የኢሚግሬሽን ስምምነት 287(g) ውስጥ ተሳታፊ አይደለም። የካውንቲው ፖሊስ ሦስተኛ እዝ ክፍል ሲልቨር ስፕሪንግ፣ ዋይት ኦክ እና በርተንስቪልን አካባቢዎችን የሚያጠቃልል ነው። በተያያዘ የቨርጂንያ ገቨርነር የስቴት ፖሊሶች እንዲተባበሩ...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ማክሰኞ ኤፕሪል 8 ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ32 ዓመት ወጣት የሆነችውን ሄለን ዴቪስን ወይንም ሄለን ወሰኑን...
በጎርጎሮሳውያኑ 2022 እና 2023 በዳውንታውን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ አካባቢ፤ በአካባቢው ባሉ የንግድ ሰዎች እና ነዋሪዎች ላይ ስጋት የፈጠረ ከፍተኛ...
ከፌደራል መንግስት በኮቪድ ምክንያት ለስቴት ትምህርት ቤቶች የተሰጠውንና እስካሁን ወጪ ያልተደረገ ገንዘብ ወደካዝና ይመለሳል ተባለ። ማርች 28 በፌደራል የትምህርት...