በጆርጂያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፐሪሜትር ኮሌጅ በኢንጂነሪንግ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ለመያዝ እየሰራች ያለችው ራኬብ ተስፋስላሴና ፓሎማ ሆጅ በአገሪቱ ትልቅ ክብር...
ትምህርት
ኢትዮጲክ – ከኢትዮጲክ ጋር ስለሚኖርሽ ቆይታ እያመሰገንን፤ በቅድሚያ እስቲ እራስሽን አስተዋውቂልን። ራኬብ – እሺ እኔም ይሄንን ዕድል ስለሰጣችሁኝ እና...
በአሌክሳንድርያ ከተማ ይህዝብ ትምህርት ቤቶች ባሉ የከፍተኛ ሁለተና ደረጃ ተማሪዎች ለሚማሩ ጥቁር ተማሪዎች ተለይቶ በተዘጋጀው በዚህ የስኮላርሺፕ ዕድል ላይ...
ባሳለፍነው አርብ ሜይ 2 የ2026 አመት በጀታቸውን ይፋ ያደረገው የትራምፕ ዋይት ሀውስ በርካታ የበጀት ቅነሳዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከነዚህም ዋነኞቹ...
የኢትዮጵያን ኮሚውኒቲ በሜሪላንድ በማስተባበር በሚታወቁት በአቶ አንተነህ ሀብተስላሴ የተጀመረውና እስካሁን ከ730 በላይ ሰዎች በፈረሙበት ፔቲሽን ላይ እንደሚታየው በሞንጎምሪ ካውንቲ...
በቨርጂኒያ ግዛት ፍሬድሪክስበርግ የሊ ሂል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የሥስተኛ ክፍል ተማሪ መማሪያ ክፍል ውስጥ መሳሪያ ማምጣቱን ተክትሎ፤ ወላጆቹ በቁጥጥር ስር ውለው ክስ እንደተመሰረተባቸው የስፖትስልቫኒያ የፖሊስ ጽህፈት ቤት ገልጿል። ታዳጊው የጠዋት ስናክ ለመብላት እጁን ቦርሳ ውስጥ ከቶ በሚፈልግበት ሰዓት መሳሪያው መባረቁን ፖሊስ አስታውቋል። የፖሊስ ሃላፊ ሜጀር ኤሊዛቤት ስካት “መሳሪያ ታጣቂዎች እንዲህ ዓይነት ክስተት እንዳይፈጠር ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው” በማለት አሳስበዋል። ፖሊስ ሰኞ ዕለት ከጠዋቱ 11 ሰዓት በፊት በተፈጠረው ክስተት ማንም አለመጎዳቱን ገልጾ፤ ስፍራውን እየተጠበቀ ተማሪዎች ክፍሉን ለቀው መውጣታቸውን ገልጿል። የታዳጊው ሁለቱም ወላጆቹ የአምስት ሺህ ዶላር ቦንድ እንዲከፍሉና የፊታችን አርብ በስፖትስላቬኒያ ካውንቲ የታዳጊዎች እና የቤት ውስጥ ጉዳይ ፍ/ቤት እንዲገኙ ታዘዋል። የተማሪው መምህር ማንነታቸው ባይገለጽም በፍጥነት ተማሪዎቹን በማሰባሰብ እና ደህንነታቸውን በመጠበቅ ለወሰዱት እርምጃ ሙገሳ ተችሯቸዋል። ፖሊስ አስፈላጊው የምክር እና የማረጋጋት አገልግሎት ለሊ ሂል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች መምህራን እና ወላጆች እየተሰጠ መሆኑም ገልጿል
At the heart of Kindova Humanitarian Organization is its Founder and President, Yodit Sahelu Seyoum, a visionary leader with a deep commitment to compassion, humanity,...
ከፌደራል መንግስት በኮቪድ ምክንያት ለስቴት ትምህርት ቤቶች የተሰጠውንና እስካሁን ወጪ ያልተደረገ ገንዘብ ወደካዝና ይመለሳል ተባለ። ማርች 28 በፌደራል የትምህርት...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ዛሬ ማርች 20 በፈረሙት ኤክሲኪውቲቭ ኦርደር አማካኝነት የዲፓርትመንት ኦፍ ኤጁኬሽን እንዲፈርስ አዘዋል፡፡ የዲፓርትመንት ኦፍ ኤጁኬሽንን እንዲያስተዳድሩ የመረጧቸውን...
በሲቲ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኒው ዮርክ የክሬይግ ኒውማርክ የጋዜጠኞች ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት (Newmark Graduate School of Journalism at CUN) ለመጀመሪያ...