በአሌክሳንድርያ ከተማ ይህዝብ ትምህርት ቤቶች ባሉ የከፍተኛ ሁለተና ደረጃ ተማሪዎች ለሚማሩ ጥቁር ተማሪዎች ተለይቶ በተዘጋጀው በዚህ የስኮላርሺፕ ዕድል ላይ...
አሌክሳንድሪያ
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለኤፕሪል ወር 2025 ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ዛሬ ኤፕሪል 3 2025 ላይ...
በአሌክሳንድርያ ከተማ በርካታ ተማሪዎች ባሉባቸው አራት ኮሪደሮች ላይ አምስት የፍጥነት መቆጣጠርያ ካሜራዎችን ከኤፕሪል 2025 ጀምሮ በመትከል የማስጠንቀቂያ ትኬቶችን መላክ...
ነዋሪነታቸው በአሌክሳንድርያ ከተማ የነበረውና የቀድሞዋ በዩናይትድ ስቴትስ ምስራቃዊ ቨርጂንያ አቃቤ ህግ የነበረችው ጄሲካ አበር በድንገት ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ በርካታ...
ምክትል ፕሬዘደንት ጄዲ ቫንስ ወደ ስልጣን ሲወጡ ለ2 አመት ያህል ጊዜ በመኖሪያ ቤትነት ሲገለገሉበት የነበረውን ቤት ለገበያ አቅርበውት ነበር።...
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለማርች ወር 2025 ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ትላንት ማርች 4 2025 ላይ...
በመጪው አርብ ፌብሯሪ 14 የሚከበረውን የፍቅረኛሞች ቀን (ቫለንታይን ዴይ) የሚያከብሩ ሰዎች ራሳቸውን ከአባላዘር በሽታ እንዲጠብቁና እንደ ኮንዶም ያሉ መከላከያዎችን...
የዲሲ ፖሊስ ትላንት ሰኞ ፌብሯሪ 3 2025 ባወጣው መግለጫ በዲሲ ሳውዝ ኢስት የተከሰተን የግድያ ወንጀል እያጣራ እንደሆነ አስታውቋል። ፖሊስ...
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለፌብሯሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ዛሬ ፌብሯሪ 3 2025 ይፋ አድርጓል። በዚህ...
የአሌክሳንድርያ ከተማ ለጃንዋሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በዚህ ዝርዝር ላይ በተለያዩ የከተማው...