ዲሲ

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

ኢንትሮፒክ የተባለው በሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዙሪያ የሚሰራ ድርጅት ሀብት የሆነው ክላውድ የተባለው ኤ አይ ከሰሞኑ አዲሱን ክላውድ...
ዋሽንግተን ዲሲ፣ የዩናይትድ ስቴትስን ጦር ሠራዊት 250ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ለማክበር ጁን 14 ቀን 2025 አንድ ትልቅ ወታደራዊ የሰልፍ...
በዘንድሮው የበጋ ወቅት በየሰፈራችን ያሉት የመዋኛ ገንዳዎች ያለገደብ አገልግሎት ይሰጣሉ። በተለይ ልጆች ያላቸው ቤተሰቦች እነዚህን የመዋኛ መዝናኛዎች ያዘወትራሉ። እርስዎም...
ከሰሞኑ በአገረ አሜሪካን ከደቡብ አፍሪካ የመጡ ነጭ ስደተኞች የአሜሪካ ባንዲራ እያውለበለቡ በመግባታቸው በርካታ የቀኝ ዘመም ፖለቲከኞችና ደጋፊዎች ዘንድ ከአሜሪካ...
የዲሲ ምክርቤት ሊቀ መንበር በዋሺንግተን ዲሲ የሚገኘው የቀደመውና አሮጌውን አር.ኤፍ.ኬ ስታዲየምን ወደ አዲሱ የኮማንደርስ የስፖርት ቡድን ስታዲየምነት ለመቀየር የታቀደውን...
በ2025፣ በፕሬዝዳንት ትራምፕ የሚመሩትና በኮንግረስ ያሉ ሪፐብሊካኖች “አንድ ትልቅ ቆንጅዬ ህግ” የሚባል ሁሉን አቀፍ የሆነ ረቂቅ ህግ አቅርበዋል። በዚህ...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.