ባሳለፍነው ሳምንት ዴይሊ ሜይል አገኘሁት ባለው ረቂቅ የሪያሊቲ ሾው ፕሮፖዛል ላይ ታየ የተባለው ረቂቅ ሀሳብ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ከርሟል።በዚህ...
ለስደተኞች
ከሰሞኑ በአገረ አሜሪካን ከደቡብ አፍሪካ የመጡ ነጭ ስደተኞች የአሜሪካ ባንዲራ እያውለበለቡ በመግባታቸው በርካታ የቀኝ ዘመም ፖለቲከኞችና ደጋፊዎች ዘንድ ከአሜሪካ...
ዛሬ ሜይ 16 ቀን 2025 በዋለው ችሎት የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት 7-ለ2 በሆነ ድምፅ የትራምፕ አስተዳደር እ.ኤ.አ. በ1798...
ግንቦት 9፣ 2025፣ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ስቴፈን ሚለር አስተዳደሩ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ከሀገር በፍጥነት ለማስወጣት በህገመንግስቱ...
የትራምፕ አስተዳደር ህገ ወጥ ያላቸውንና ሰነድ አልባ ስደተኞችን ወደ ሶስተኛ አገር አሻግሮ ለመላክ ሩዋንዳን ጨምሮ ከበርካታ አገራትጋ እየተደራደረ እንደሆነ...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ዛሬ ሰኞ ኤፕሪል 28 ይፈርሙታል በተባለው ኤክሲኪውቲቭ ኦርደር ላይ ማንኛውም የንግድ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች (commercial truck drivers)...
የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንኪን ኤፕሪል 21 ባወጡት መግለጫ በፌብሯሪ ወር የፕሬዘደንት ትራምፕን ጥሪ ተከትሎ የተቋቋመው የደህንነት ግብረ-ኃይል በቨርጂንያ ሲንቀሳቀሱ...
ዛሬ ሰኞ ኤፕሪል 14 በዋይት ሀውስ ኦፊሴላዊ ጉብኝት ላይ የሚገኙት የኤል ሳልቫዶር ፕሬዘደንት የሆኑት ናይብ ቡኬሌ በስህተት ከፕሪንስ ጆርጅ...
የፌደራል አስቸኳይ ይግባኝ ለመስማት ከሰሞኑ ቀጠሮ ይዞ የነበረው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መንግስት በስህተት ዲፖርት ያደረገውን ሰው እንዲመልስ ውሳኔውን...
በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የሞንጎመሪ ካውንቲ ፖሊስ በኢሚግሬሽን አስገዳጅ አፈጻጸም ስራዎች ውስጥ በመግባት ህገወጥ ስደተኞችን ማሰስ እና ማሰር ውስጥ እንደማይሳተፍ የካውንቲው የሥስተኛ እዝ አዛዥ የሆኑት ጄሰን ኮኪኖስ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ኮኪኖስ አቋማችን አይለወጥም ብለዋል። በተመሳሳይ የሞንጎመሪ ካውንቲ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ኬት ስቱዋርት የኮኪኖስ አቋም ደግፈው ያንጸባረቁ ሲሆን፤ በዚሁ ሳምንታዊ አጭር መግለጫ ላይ፣ ማንኛውም ሰው – ምንም ዓይነት የኢሚግሬሽን ሁኔታ ላይ ቢሆንም ሊያሳበው የሚገባው የህዝብ ደህንነት ስጋት ብቻ መሆኑን በመግለጽ ነዋሪዎች ሳይፈሩ የሚጋጥሟቸውን የህግ ጥሰቶች በአግባቡ እንዲያመለክቱ አሳስበዋል። ኮኪኖስ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ በቅርቡ በሎንግ ብራንች፣ ብዙ ስደተኞች ባሉበት ሰፈር ውስጥ በተደረገ የማኅበረሰብ ስብሰባ ላይ ተሳትፈው እንደነበር በመግለጽ ሰዎች ያለፍርሃት ከፖሊሶች ጋር ስላለባቸው ስጋት ሲነጋገሩ ማየታቸው እና ያለው መቀራረብ እንዳሰደነቃቸው ገልጸዋል። የሞንጎመሪ ካውንቲ ፖሊስ ዲፓርትመንት የዩናይትድ ስቴትስ የኢሚግሬሽን እና ጉምሩክ አስፈጻሚ አይስ የአካባቢ ህግ አስከባሪ መኮንኖችን እንዲጠቀም የሚፈቅደውን የኢሚግሬሽን ስምምነት 287(g) ውስጥ ተሳታፊ አይደለም። የካውንቲው ፖሊስ ሦስተኛ እዝ ክፍል ሲልቨር ስፕሪንግ፣ ዋይት ኦክ እና በርተንስቪልን አካባቢዎችን የሚያጠቃልል ነው። በተያያዘ የቨርጂንያ ገቨርነር የስቴት ፖሊሶች እንዲተባበሩ...