ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ የኢሚግሬሽን ፖሊሶች (አይስ) በካሊፎርኒያ ሎስ አንጀለስ ከተማ ንጋት ላይ ባደረጉት ያልታሰበ የጉልበት ፍተሻ የተነሳ፤ የካሊፎርኒያ...
ከዲ ኤም ቪ ባሻገር
ዘንድሮ መቶኛ አመቱን ባከበረው የብሄራዊው የስፔሊንግ ቢ የልጆች የስፔሊንግ ውድድር ፕፕሪንስ ጆርጅ -ናሽናል ሀርበር፤ ሜሪላንድ በሚገኘው ጌይሎርድ ሆቴል በተከናወነበት...
በጆርጂያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፐሪሜትር ኮሌጅ በኢንጂነሪንግ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ለመያዝ እየሰራች ያለችው ራኬብ ተስፋስላሴና ፓሎማ ሆጅ በአገሪቱ ትልቅ ክብር...
የትራምፕ አስተዳደር ህገ ወጥ ያላቸውንና ሰነድ አልባ ስደተኞችን ወደ ሶስተኛ አገር አሻግሮ ለመላክ ሩዋንዳን ጨምሮ ከበርካታ አገራትጋ እየተደራደረ እንደሆነ...
በማርች ወር አጋማሽ ሰለሞን አራያ በሚያሽከረክረው ከባድ መኪና ምክንያት በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት የተቀጠፈ ሲሆን ይህን ተከትሎም...
የቴክሳስ ፖሊስ እንዳሳወቀው ማርች 14 በ3100 N IH 35 SB (between Parmer Ln & Howard Ln). በተከሰተ የመኪና አደጋ...
ዜናው የቢቢሲ ነው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ደቡብ ሱዳን ከአሜሪካ የተባረሩ ዜጎቿን ለመቀበል ዳተኛ በመሆኗ ምክንያት የደቡብ...
“እጃችሁን አንሱ” (Hands Off!) በሚል መርህ ቃል በመላው ዩናይትድ ስቴትስና በሌሎችም አገራት የፕሬዘደንት ትራምፕ አስተዳደርን የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ለኤፕሪል...
በኒው ዮርክ ከተማ በታችኛው የማንሀታን ክፍል ባለው የብሮድዌይ ጎዳና ላይ ወደ 200 የሚጠጉ ታሪካዊ ጀግኖችን የሚዘክሩ የጎዳና ሰልፎች ተከናውነዋል።...
በመጀመሪያ ዙር የፕሬዘደንትነት ዝመናቸው በሙስሊም ሀገራት ላይ ባወጁት የጉዞ እግድ ወቀሳ የቀረበባቸው ፕሬዘደንት ትራምፕ አሁን ደሞ ኤርትራና ሱዳንን ጨምሮ...