በአሜሪካዊው የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ በዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ስም የተሰየመውና የማርቲን ሉተር ኪንግን ራዕይ ለማሳካት የሚሰራው ዘ ኪንግ ሴንተር...
ለታዳጊዎች
ከ7-12ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑ የታኮማ ፓርክ ከተማ ነዋሪ ታዳጊዎች በከተማው ካውንስልነት እንዲያገለግሉ ጥሪ ቀረበ። ይህ የታዳጊዎች ካውንስል ለአባላቱ የመንግስን...
ከጁን 27 እስከ ኦገስት 12፤ 2022 የሚቆይ የነፃ ምግብ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች ለሆኑ የፒጂ ነዋሪዎች ይታደላል። የምግብ እደላው...
የፌይርፋክስ ካውንቲ ከጁን 14-ኦገስት 9 እድሜያቸው ከ18 በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች ምግብ በነፃ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ ያቀርባል። የበጋ ምግብ...
ለልጆች ማስተኛ ተብሎ የሚመረተው የፊሸር ፕራይስ ክሪብ አልጋዎች ለ13 ጨቅላዎች ህልፈት መንስኤ ስለሆኑ በፍፁም ልጆቻችሁን ለማስተኛት እንዳትጠቀሙ ሲል የሸማቾችና...
በዲሲ፤ ቨርጂንያና ሜሪላንድ በሁሉም ዋርዶችና ካውንቲዎች ያላችሁና በሁሉም የትምህርት ደረጃ የምትመረቁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ከኢትዮጲክ።
ለESFNA ከሩቅ ቦታ ልጆቻቸውን ይዘው ለሚመጡ ግን ደሞ የሆቴል ለመክፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች ማረፊያ በቅናሽ ወይም በነፃ ማዘጋጀት የምትችሉ...
ሁሉም የዲሲ ሃይስኩል ተመራቂ ተማሪዎች ይህን ኮንሰርት እንዲታደሙ አንድ አንድ ቲኬት ይሰጣቸዋል ሲል ዊል ፋረል አስታውቋል:: የዚህ ኮንሰርት የመጀመሪያዎቹ...
ፕላኔት ፊትነስ በመጭው የበጋ ወቅት ዕድሜያቸው ከ14-19 የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ከሜይ 16- ኦገስት 31 ጂምናዚየሞቹን በነፃ አካል ብቃት እንቅስቃሴ...