12/12/2024
FWQ4zSdWAAEtxX2

ከጁን 27 እስከ ኦገስት 12፤ 2022 የሚቆይ የነፃ ምግብ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች ለሆኑ የፒጂ ነዋሪዎች ይታደላል። የምግብ እደላው ለሁሉም ለካውንቲው ነዋሪዎች ህፃናትና ታዳጊዎች ክፍት ነው። እደላው በስራ ቀናት ብቻ ነው። የእደላ አድራሻዎችና ሰአት ከስር ባለው መስፈርት ይከናወናል።

12-1 PM: Beltsville

12:30-1:30 PM: Hyattsville, New Carrollton

1-2 pm: Fairmont Heights, Glenarden,

Hillcrest Heights, Oxon Hill, Spauldings

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት