በካውንቲ ኤክስኬውቲቭ ማርክ ኤልሪች ተረቆ በ ኖቨምበር 17 2017 የፀደቀውና ቢል 28-17 በተባለው ህግ መሰረት በየዓመቱ ጁላይ 1 ላይ የዝቅተኛ የደሞዝ መጠን መሻሻል እንዲኖር ያስገድዳል። ይህን ተከትሎም በመጪው አርብ የሞንጎምሪ ካውንቲ ሚኒመም ዌጅ ከ15.00 ወደ 15.65 ከፍ የሚል ይሆናል ሲል የካውንቲው መንግስት በድረ-ገፁ አውጇል።