12/12/2024

ማህበራዊ

የሞንጎምሪ ካውንቲ መንግስት ያዘጋጀውና በርካታ የምንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በተሳተፉበት የሪሶርስ ፌይር ላይ የኢትዮጲክ ባልደረቦች እድል አግኝተው የካውንቲው ካውንስል...
ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ በዚህ ወቅት ወዳጃችሁ ፍርሀት ሳይሆን ዝግጅት ነው። በአካባቢዎ ያሉ መረጃዎችንና ጠቃሚ መርጃዎችን እነሆ።  ይህ መጣጥፍ በ...
ይህንን የሚያሳይ አውደ-ርዕይም ለዲሴምበር 8 1pm ተዘጋጅቷል የሞንትጎመሪ ካውንቲ ምክር ቤት የቀድሞ ፕሬዝዳንት አንድሩ ፍሪድሰን፣ ፕሬዝዳንት ኬይት ስቱዋርት፣ የምክር...
ለአለፉት 14 አመታት ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎችን በማገናኘት፤ እንዲሁም በርካታ መልካም አጋጣሚዎችን ለኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች በማድረስ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት የቆየው ዩር ኢትዮፒያን...
ጊዜ አግኝተን ዝርዝር መረጃ እስክናቀርብ እንዳትጠብቁ ባጭሩ::የንግድ ፍቃድ ያለው (LLC ወይም ማንኛውም) ይህ አመት ሳያልቅ የድርጅቱን ባለቤቶች በፌደራል የፋይናንስ...
የኢትዮጲክ ባልደረቦች የአንባቢዎቻችንን ፍላጎት ከትኩረት በማስገባት በተለይም ከመጪው የትራምፕ አስተዳደርጋ ተያይዞ በስደተኞች ላይ ሊኖሩ የሚችሉ ተግዳሮቶችንና መፍትሄዎቻቸው ላይ ለመምከር...