ከፌደራል መንግስት በኮቪድ ምክንያት ለስቴት ትምህርት ቤቶች የተሰጠውንና እስካሁን ወጪ ያልተደረገ ገንዘብ ወደካዝና ይመለሳል ተባለ። ማርች 28 በፌደራል የትምህርት...
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ጤና ቢሮ ትላንት ፌብሯሪ 28 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በካውንቲው በተለይም በ5700 ሊቪንግስተን ሮድ ኦክሰን ሂል አካባቢ...
የሜሪላንድ ስቴት ፖሊስ እንዳሳወቀው ዛሬ ቅዳሜ ፌብሯሪ 22 ከሰዓት ከ4pm በፊት ባለአንድ ሞተር ሴስና አውሮፕላን ባጋጠመው የሀይል መቋረጥ ችግር...
ትላንት ፌብሯሪ 14 2025 የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ባወጣው መግለጫ ከአርብ ፌብሯሪ 14 2025 ጀምሮ ማንኛውም ለአቅመ አዳም ወይንም ለአቅመ...
የውሀ አፍሉ ማስጠንቀቂያው በ2/12/2025 ተነስቷል! የፕሪንስ ጆርጅ ውሃ ስራዎች ድርጅት የፈነዳ የውሃ ማስተላለፊያ ሊኖር ይችላል በሚል ጥርጣሬ ዛሬ ማክሰኞ...
በሜሪላንድን የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ለመመረጥ እየተፎካከሩ ያሉት የአሁኗ የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭ የሆኑት አንጀላ ኦልሶብሩክ በሜሪላንድና...
ዛሬ አርብ 02/16 ለቅዳሜ ለሊት በዲሲና አካባቢው ከ3-እስከ 5 ኢንች በረዶ ሊጥል ይችላል ሲል የብሄራዊ አየርንብረት አገልግሎት አስታውቋል። ይህን...
LAST UPDATE: ሐሙስ ጃንዋሪ 18 10:00PM ነገ አርብ ጃንዋሪ 19 2023 ይጥላል ተብሎ በሚጠበቀው በረዶና መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት...
ለዲሲ_ሜትሮ በመጪው ሳምንት ማክሰኞና ረቡዕ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የሚሆን የ6 ሰዓት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ይህ ስልጠና በዋናነትም...
የኃያትስቪል ነዋሪ የነበረውና ባሳለፍነው ጁን 25 በኢስትዌስት ኃይዌይና ቺለም መስቀለኛ መንገድ ላይ ሳይክል በመንዳት ላይ እያለ በመኪና ተገጭቶ የነበረው...