05/18/2024

LAST UPDATE: ሐሙስ ጃንዋሪ 18 10:00PM

ነገ አርብ ጃንዋሪ 19 2023 ይጥላል ተብሎ በሚጠበቀው በረዶና መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች ዝግ እንደሆኑ አሳውቀዋል። ጥቂቶች ደሞ የመግቢያ ሰዓት ለውጥ አድርገዋል። እስከምሽቱ 9 ሰዓት ድረስም በሚከተሉት ካውንቲዎች ያሉ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ለውጥ ይኖራቸዋል።


ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው::


ቨርጂንያ

የካውንቲው/የከተማውስም የተደረገውለውጥ 
የአሌክሳንድርያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
አርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ፌርፋክስ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ፎልስ ቸርች ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ፍሬድሪክስበርግ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ላውደን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ማናሳስ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ማናሳስ ፓርክ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ራፓኸኖክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ስፖትስልቬኒያ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ስታፈርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።

ሜሪላንድ

የካውንቲውስም የተደረገውለውጥ 
አን አረንደል ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች የሴምስተር ብሬክ ይጀምራል
ቦልቲሞር ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ቤቶች ዝግ ናቸው። ቨርቿል ትምህርት በሰዓቱ ይጀምራል። 
ቦልቲሞር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ካልቨርት ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ 
ካሮል ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ቻርለስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ 
ፍሬድሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ሆዋርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው። የሃይስኩል ሚድ ተርም ወደ ጃንዋሪ 25 ተሸጋሽገዋል። 
ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።
ዋሽንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው።

ዋሽንግተን ዲሲ

የተቋምስም የተደረገውለውጥ 
ኮርነርስቶን ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው 
ካፒታል ሲቲ ፐብሊክ ቻርተር ስኩል ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው 
ፍሬንድሺፕ ፐብሊክ ቻርተር ስኩል ትምህርት ቤቶች ዝግ ናቸው። ትምህርት ኦንላይን/ቨርቿል ይኖራል።
ሮኬትሺፕ የህዝብ ትምህርት ቤት ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው 

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት