ሜሪላንድ

በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የሜሪላንድ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።

ፕሬዘደንት ትራምፕ ከሰሞኑ በፈረሙት የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝና በወሰኑት ውሳኔ በተለይም በአሜሪካ በተለያየ ደረጃ በሚገኙ ስደተኞች ዘንድ ዘላቂ ተጽዕኖ ሊያደርሱ...
ቤት ለመግዛት የሚመረጠውን የስፕሪንግ ወራትን ተንተርሶ እንዲሁም የፌደራል መንግስት ሰራተኞች መፈናቀልን በማስመልከት በዲሲና አካባቢው የሚሸጡ ቤቶች ቁጥር ከአምና ተመሳሳይ...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ዛሬ ማርች 20 በፈረሙት ኤክሲኪውቲቭ ኦርደር አማካኝነት የዲፓርትመንት ኦፍ ኤጁኬሽን እንዲፈርስ አዘዋል፡፡ የዲፓርትመንት ኦፍ ኤጁኬሽንን እንዲያስተዳድሩ የመረጧቸውን...
ትላንት ረቡዕ ማርች 19 ይፋ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ በዲሲ ዳርቻ በሚገኙ የሜሪላንድ ከተሞች ካውንቲዎች ያሉ አሽከርካሪዎች በተበላሹ መንገዶች፤ በትራፊክ...
የዲሲ ሜሪላንድና ቨርጂንያ አካባቢ በርካታ ለአሳ ማጥመጃ የሚሆኑ ቦታዎች አሏቸው። ከረጅሙ የፖቶማክ ወንዝ አንስቶ እስከ ሰፊው የቸሰፒክ ቤይ እንዲሁም...
በ2025 በኮንግረስ የጸደቀውና ማንኛውም በአሜሪካ የሚኖር ሰውን ማንነት በአግባቡ ይገልጻል የተባለለት የሪል አይዲ ህግ ከመጪው ሜይ 7 ጀምሮ ወደተግባር...
የዋሽንግተን ኤሪያ የባይስክሊስቶች ማህበር የአዋቂዎች የባይስክል ስልጠና ለዲሲና አካባቢው ነዋሪዎች አዘጋጅቷል። የሞንጎምሪ ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚጀምረው የፀደይ...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.