12/12/2024

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ጥያቄ 1 – የዲሲ ጤና ኢንሹራንስና ፉድ-ስታምፕ የመሳሰሉ ጥቅሞችን ለማውጣት የት ነው የምሄደው?

ዌብሳይታቸው ላይ ገብተው መመዝገብ ይችላሉ።

በአካል ለመሄድ ከሚከተሉት አንዱ ቢሮ በመሄድ መገልገል ይችላሉ።

  • Anacostia*Find Location Image2100 Martin Luther King Avenue, SE (20020)
  • Fort Davis*Find Location Image3851 Alabama Avenue, SE (20020)
  • Congress HeightsFind Location Image4049 South Capitol Street, SW (20032)
  • H Street**Find Location Image645 H Street, NE (20002)***
  • Taylor StreetFind Location Image1207 Taylor Street, NW (20011)

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በ311 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ጥያቄ 2 – የሜሪላንድ ጤና ኢንሹራንስና ፉድ-ስታምፕ የመሳሰሉ ጥቅሞችን ለማውጣት የት ነው የምሄደው?

መልስ – የሜሪላንድ በተለይም የሞንጎምሪ ካውንቲ ሜዲኬይድና ሜዲኬር ለማውጣት በድረገጻቸው https://www.marylandhealthconnection.gov/ ላይ ገብታችሁ ማመልከት ትችላላችሁ። በአካል ለመሄድ የሚቀርባችሁን የሄልዝና ሂውማን ሰርቪስ ቢሮ ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ በመከተል አድራሻቸውን ማግኘት ይቻላል።

ጥያቄ 3 – የኢትዮጵያ ኤምባሲ የስልክ ቁጥር ካላችሁ እስቲ ንገሩኝ

መልስ – የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስልክ ቁጥሮች እነሆ። ተጨማሪ መረጃ በዚህ ድረ-ገጽ ማግኘት ይቻላል። https://ethiopianembassy.org

Consular Office – Passport Services (Officer) – 202-274-4552

Visa Services (Officer)- 202-587-1685

Ethiopian Origin ID Service (Officer) – 202-587-1686

LAISSEZ-PASSER (Officer) – 202-274-4552

AUTHENTICATION AND LEGALIZATION POWER OF ATTORNEY /Wikilina/ (Officer) – 202-587-1684

Diaspora Affairs – (202) 274 4556

Economic and Business Section – (202) 364-6386 or (202) 274-4557

ጥያቄ 4 ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ውክልና ለመስጠት የት ነው የምሄደው?
ከላይ ባለው ሊንክ ሄደው ውክልና መስጠት ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በሲልቨር ስፕሪንግ አድራሻ

8701 Georgia Ave, Silver Spring. MD 20910/ STE 601

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት