የአርሊንግተን ፖሊስ አቶ ተኪዬ ተገኝተዋል ብሏል:: መረጃውን ላጋራችሁ በሙሉ እናመሰግናለን:: — የአርሊንግተን ፖሊስ ዛሬ ባወጣው የአፋልጉኝ ጥሪ የ67 አመት...
አፋልጉኝ
ተፈላጊዋ ተገኝታለች። ሼር ያረጋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን — የባልቲሞር ካውንቲ ፖሊስ ትላንት ዕሁድ ጃንዋሪ 19 ባወጣው የአፋልጉኝ ጥሪ የ26 ዓመት...
በሜሪላንድ የታኮማ ፓርክ ፖሊስ ዛሬ ጃንዋሪ 16 ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ15 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ህያብ አዘራ ወልደሀይማኖትን አፋልጉኝ ብሏል።...
በሜሪላንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ሶስተኛ ዲስትሪክት የ26 አመት ወጣት የሆነውንና የኦቲዝም ተጠቂ የሆነውን ዮሀንስን አፋልጉኝ ሲል ትላንት ኖቨምበር 19...