የሊሞ ሹፌር የሆነው ሚካኤል ጽጌ ድብደባና ዝርፊያ በዲሲ

በሜሪላንድ የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ሶስተኛ ዲስትሪክት የ26 አመት ወጣት የሆነውንና የኦቲዝም ተጠቂ የሆነውን ዮሀንስን አፋልጉኝ ሲል ትላንት ኖቨምበር 19 2024 ባወጣው ጥሪ አሳውቋል። በጥሪው ላይ እንደተቀመጠው ዮሀንስ ለመጨረሻ ጊዜ የታየው በ 8600 Colesville Road Silver spring አካባቢ ትላንት ኖቨምበር 19 ከሰዓት 2፡30pm ገደማ ሲሆን በወቅቱም ሰማያዊ ናይኪ ሹራብ፤ ጥቁር አዲዳስ ሱሪና ጥቁር ጫማ አርጎ ነበር ተብሏል። ዮሀንስ ቁመቱ 5ጫማ ከ4 ኢንች ሲሆን ጥቁር ጸጉርና ቡናማ የአይን ቀለም ሲኖረው መካከለኛ የሚባል የሰውነት አቋም እንዳለው ተገልጿል።
ዮሀንስን ያየው ወይንም ያለበትን የሚያውቅ በስልክ ቁጥር (301)-279-8000 ደውሎ እንዲያሳውቅ ተጠይቋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.