የኢትዮጲክ ባልደረቦች የአንባቢዎቻችንን ፍላጎት ከትኩረት በማስገባት በተለይም ከመጪው የትራምፕ አስተዳደርጋ ተያይዞ በስደተኞች ላይ ሊኖሩ የሚችሉ ተግዳሮቶችንና መፍትሄዎቻቸው ላይ ለመምከር ይህን ዌቢናር አዘጋጅተዋል። ጥያቄዎች ካሏችሁ ላኩልን። በእለቱም መጠየቅ ይችላሉ። ይመለከታቸዋል ለሚሏቸው ወዳጅ ዘመድዎም ይንግሯቸው። እናመሰግናለን። በዚህ ወሳኝ ጊዜ ወገናቸውን ለማገልገልና የናንተን ጥያቄዎች ለመመለስ ፈቃደኛ የሆኑትና ለ10 አመት ያህል በህግ ባለሞያነት ሲያገለግሉ የቆዩትን የMulu Law Group መስራች የሆኑትን ጠበቃ ሙሉአለምን እንዲሁም የፍኖት ኢሚግሬሽን ሎው መስራች የሆኑትን ጠበቃ ስምዖንን ከልብ እናመሰግናለን።
በዚህ ዌቢናር ለመሳተፍና ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ተጭነው ይመዝገቡ።