12/12/2024

አርሊንግተን ካውንቲ

በኦገስት ተመርቀው የተጀመሩትና እስካሁን ማስጠንቀቂያ ብቻ ሲሰጡ የነበሩት የፍጥነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎች ስራ ጀምረዋል፡፡ የቅጣት ትኬትም መላክ ተጀምሯል፡፡ የአርሊንግተን ካውንቲ...
የአርሊንግተን ካውንቲ ፖሊስ የ2024/25 የትምህርት ዘመን መጀመርን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ ለመጪው የትምህርት ዘመን አስር አዳዲስ የፍጥነት መቆጣጠሪያ የትራፊክ ካሜራዎችን...
Update: የውሀ አፍሉ ማስጠንቀቂያው ተነስቷል:: ============= በዋልተር ሪድ ድራይቭ ላይ ባጋጠመ የከፍተኛ ውኃ ተሸካሚ ቧንቧ መሰበር ምክንያት በአካባቢው ያሉ...
የዚህ በአስርት አመታት አንዴ የሚከፈት ምዝገባ ለውስን ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ የአርሊንግተን ካውንቲ ቤቶች ልማት የ2023 ሀውሲንግ ቾይስ ቫውቸር...
ከሰሞኑ የአርሊንግተን ቨርጂንያ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ የ73 ዓመት አዛውንት የሆኑት ወይዘሮ አቦነሽ ባሳለፍነው እሁድ ኦገስት 27 2023 ዓም ታስረው...