መልካም አጋጣሚ

የዲሲ ሜሪላንድና ቨርጂንያ አካባቢ በርካታ ለአሳ ማጥመጃ የሚሆኑ ቦታዎች አሏቸው። ከረጅሙ የፖቶማክ ወንዝ አንስቶ እስከ ሰፊው የቸሰፒክ ቤይ እንዲሁም...
የአርሊንግተን ካውንቲ መንግስት በካውንቲው ውስጥ ቤት/ታውን ሀውስ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ለሚገዙ ሰዎች የገቢ መስፈርቱን ካሟሉ እስከ 25 ከመቶ የሚሆነውን...
በጠቅላላው የአፎረደብል ሀውሲንግ ተጠቃሚ ለመሆን ሶስት አይነት መንገዶች አሉ። አንደኛው በከተማው አፎረደብል ሀውሲንግ ለማቅረብ በተቋቋመ ድርጅት አስተዳዳሪነት የሚከራዩ ቤቶች...
የዋሽንግተን ኤሪያ የባይስክሊስቶች ማህበር የአዋቂዎች የባይስክል ስልጠና ለዲሲና አካባቢው ነዋሪዎች አዘጋጅቷል። የሞንጎምሪ ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚጀምረው የፀደይ...
የNational Leased Housing Association (NLHA) የትምህርት ፈንድ የስኮላርሺፕ ፕሮግራም ማመልከቻዎችን መቀበል ጀምሯል። የNLHA የትምህርት ፈንድ የተቋቋመው በ2007 በናሽናል ሊዝድ...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.