01/09/2025
Screenshot 2025-01-07 at 3.51.30 PM

ለጃንዋሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በዚህ ዝርዝር ላይ በተለያዩ የከተማው አካባቢዎች የሚገኙ ከስቱዲዮ ጀምሮ ባለ አንድ፤ ባለ ሁለትና ባለ ሶስት መኝታ መኖሪያ ቤቶች ተካተዋል። ዝርዝሩን ከስር ባለው ምስል ላይ ያገኙታል።

ምንጭ Arlington County, CPHD, Housing Division

በተጨማሪም በአርሊንግተን ካውንቲ ያሉ የአፎርደብል ቤቶች ያሉባቸውን አፓርታማዎች ዝርዝር ከስር ባለው የፒዲኤፍ ዶክመንት ያገኙታል።የአርሊንግተን መንግስት ስለ እያንዳንዱ አፓርታማ መረጃ ለማግኘት ለእያንዳንዳቸው እየደወሉ መጠየቅ እንደሚችሉ በድረ-ገጹ አስታውቋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *