ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ማክሰኞ -ጃንዋሪ – 7 – 7፡50 pm ነው።
የሚከተሉት የትምህርት ተቋማትና የመንግስት አገልግሎት ሰጪዎች ከትላንትናና ዛሬ በተጨማሪ ለነገ ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ዝግ እንደሚሆኑ አሳውቀዋል። እኛም እስካሁን ያለውን መረጃ አቅርበናል። በየሰዓቱም ተጨማሪ ተቋማት ከዘጉ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
ዋሽንግተን ዲሲ
ዋሽንግተን ዲሲ | |
ካርሎስ ሮዛሪዮ | በአካል ትምህርት የለም። በዙም ትምህርት አለ። |
ኪፕ ዲሲ | ትምህርት በ2 ሰዓት ዘግይቶ ይጀምራል። |
ሜሪላንድ
የህዝብ ትምህርት ቤቶች | |
ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ካልቨርት ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ሀዋርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ቻርልስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፍሬደሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ትምህርት በ2 ሰዓት ዘግይቶ ይጀምራል። |
አን አረንደል ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ዋሽንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ባልቲሞር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ትምህርት በ2 ሰዓት ዘግይቶ ይጀምራል። |
ቨርጂንያ
የህዝብ ትምህርት ቤቶች | |
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
አርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፍሬድሪክስበርግ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
አሌክሳንድርያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፌርፋክስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፎልስ ቸርች ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ማናሳስ ፓርክ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ማናሳስ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ላውደን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ስታፈርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ስፖልትስቬንያ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ማክሰኞ -ጃንዋሪ – 7 – 7፡50 pm ነው።