በዲሲና አካባቢው በተለይም በፌርፋክስ ካውንቲና በላውደን ካውንቲ ቨርጂኛ አካባቢዎች ዛሬ ማምሻውን ድንገት በሚከሰት ሀይለኛ ንፋስ እንደሚኖርና ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል...
የአየር ሁኔታ (ሜትሮሎጂ)
ወደምድር ሲደርስ ከኸሪኬን ወደ ስቶርም የተቀየረው የኸሪኬን ሄሊን በቨርጂንያ በህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት እንዳደረሰ የቨርጂንያ ገዢ ገቨርነር ያንግኪን ተናገሩ።...
ዛሬ መስከረም 21፣ 2024 የበጋ ወራት (Summer) ማብቂያ እና የመኸር (Fall) ወራት መጀመሪያ እንደመሆኑ መልካም የመኸር ወራት እንዲሆንላቹ የኢትዮጲክ...
የትሮፒካል ስቶርም ዴቢ ርዝራዥ በዲሲና አካባቢው ዛሬና ነገ አካባቢያችንን በዝናብና ጎርፍ፤ ኃይለኛ ንፋስና እንዲሁም የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ደሞ ቶርኔዶ...
ዛሬ አርብ ጁን 14 ይኖራል ተብሎ በሚጠበቀው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር የከተማውን ድንገተኛ የሙቀት አደጋ ፕላን...