
ዛሬ ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ጥሎ ባደረው በረዶ ምክንያት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ነገ ሐሙስ ፌብሯሪ 13 ወይ ይዘጋሉ አልያም በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ። ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን።
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ረቡዕ – ፌብሯሪ – 12 – 8፡20 am ነው።
ቨርጂንያ
የህዝብ ትምህርት ቤቶች | የሐሙስ ፌብሯሪ 13 ፕሮግራም |
ከልፔፐር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይጀምራሉ |
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይጀምራሉ |
ፍሬድሪክስበርግ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይጀምራሉ |
ክላርክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይጀምራሉ |
ስፖልትስቬንያ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፍሬድሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይጀምራሉ |
ሜሪላንድ
የህዝብ ትምህርት ቤቶች | የሐሙስ ፌብሯሪ 13 ፕሮግራም |
እስካሁን የለም |
ዋሽንግተን ዲሲ
ዋሽንግተን ዲሲ | የሐሙስ ፌብሯሪ 13 ፕሮግራም |
እስካሁን የለም |
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ረቡዕ – ፌብሯሪ – 12 – 8፡20 am ነው።