img_2276-1

የዩናይትድ ስቴትስ ሰራዊት የተመሰረትበት 250ኛ ኢዮቤልዩ በዓል፤ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ 79ኛ የልደት በዓል ጋር በተመሳሳይ ዕለት ያረፈ

ሲሆን፤ ዋሺንግተን ዲሲ ባልተለመደ መልኩ በዓሉን ለማክበር እየተዘጋጀች ትገኛለች።

በዚህ የተነሳም በከተማዋ ከፍተኛ የሆነ የጦር ሰራዊት እንቅስቃሴ ተፈጥሯል። ቀናቶቹ እየተቃረቡ በመጡ ቁጥር የትራፊክ እንቃቃሴ መጨናነቅ እንደሚከተል በማስተዋል የዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ይህንን አቅደው እንዲቀሳቀሱ የከተማው አስተዳደር አሳስቧል።

ፌስቲቫሉ የፊታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ማታ 9፡45 በርችት ትዕይንት እንደሚጠናቀቅ ታውቋል። ይሁን እንጂ የዲሲ አስተዳደር እና

ፖሊስ ከሀሙስ ሰኔ 12 አንስቶ እስከ ሰኞ ሰኔ 16/2025 (እ.ኤ.አ) ድረስ በዲሲ ከፍተኛ አውራጎዳናዎች ሊዘጉ እና በከፍተኛ ሁኔታ የእንቅስቃሴ መስተጓጎል እንደሚኖር ዜጎች እንዲገነዝቡ አሳስበዋል።

ለወታደራዊው ትዕይንት በሚደረጉ ዝግጅቶች የተነሳም፤ ከዛሬ ጠዋት

አንስቶ አንዳንድ ጎዳናዎች ተዘግተዋል። በተከለከሉ ስፍራዎች ላይ መኪኖቻቸውን የሚያቆሙ ሰዎችም ትኬት ከማግኘት አንስቶ መኪኖቻቸው ሊወሰዱባቸው (ቶው) ሊደረጓባቸው እንደሚችሉም የዲሲ ፖሊስ አስጠንቅቋል።

የፊታችን ቅዳሜ የሚደረገው ወታደራዊ ትዕይንት በሰሜን ምዕራብ የኮኒስቲቱሽን አቬኑ አንስቶ፣ በ15ኛው አስፋልት እንስከ 23ኛው አውራጎዳና ድረስ (Constitution Avenue NW between 15th Street and 23rd Street) እንደሚካሄዱ የተገለጸ ሲሆን፤ ትዕይንቱን ለመታደም ወደ ከተማዋ የሚጓዙ ሰዎች ሜትሮ እንዲጠቀሙ ይመከራል።

ዋና ዋና የሚዘጉ አውራጎዳናዎች

• George Washington Memorial Parkway both directions between US-50

and I-395: closed 6 PM Friday through 6 AM Sunday• Route 27/Washington Blvd right lane: closed in both directions 8 PM

Wednesday through 10 PM Saturday

• Route 27/Washington Blvd all lanes: closed in both directions between

US-50 and Pentagon North Parking 6 PM Friday through 10 PM

Saturday

ከሀሙስ ጠዋት 6፡00 እስከ ሰኞ ጠዋት 6፡00 ድረስ የሚዘጉ መንገዶች

• C Street from 18th Street, NW, to Virginia Avenue, NW

• 13th Street from C Street, SW, to D Street, SW

• C Street from 14th Street, SW, to 12th Street, SW

ከሀሙስ ማታ 7፡00 ፒኤም አንስቶ እስከ ሰኞ 6፡00 ንጋት ድረስ የሚዘጉ

መንገዶች

• D Street from 18th Street, NW, to 17th Street, NW

• C Street from 18th Street, NW, to 17th Street, NW

• Virginia Avenue from E Street, NW, to Constitution Avenue, NW

• 21st Street from E Street, NW, to C Street, NW

• 20th Street from E Street, NW, to Virginia Avenue, NW

• 19th Street from E Street, NW, to Constitution Avenue, NW

• 18th Street from E Street, NW, to Constitution Avenue, NW

• 14th Street from Constitution Avenue, NW, to Independence Avenue,

SW

• Eastbound I-395 Exit 1 toward 14th Street/National Mall

• Eastbound I-395 HOV exit toward 14th Street/National Mall

ከአርብ ንጋት 12 ሰዓት አንስቶ እስከ ሰኞ ንጋት 6፡00 ድረስ የሚዘጉ መንገዶች

North to South streets:

• 23rd Street from E Street, NW, to Independence Avenue, SW

• 22nd Street from C Street, NW, to Constitution Avenue, NW

• Henry Bacon Drive from Lincoln Memorial Circle, NW, to

Constitution Avenue, NW• Daniel French Drive from Lincoln Memorial Circle, SW, to

Independence Avenue, SW

• 21st Street from C Street, NW, to Constitution Avenue, NW

• 20th Street from C Street, NW, to Constitution Avenue, NW

• 17th Street from Pennsylvania Avenue, NW, to Independence Avenue,

SW

• 15th Street from F Street, NW, to Independence Avenue, SW

• Raoul Wallenberg Place from Independence Avenue, SW, to Maine

Avenue, SW

• 14th Street from Pennsylvania Avenue, NW, to Constitution Avenue,

NW

• 14th Street from Independence Avenue, SW, to D Street, SW

• West Basin Drive from Independence Avenue, SW, to Ohio Drive, SW

East to West streets

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.