
ዛሬ ለሊቱን እስከ ነገ ማክሰኞ ጃንዋሪ 21 2025 ይኖራል ተብሎ በተተነበየው ከባድ ውርጭና ቅዝቃዜ አማካኝነት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ወይ ይዘጋሉ አልያም በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ። ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን።
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ሰኞ -ጃንዋሪ – 20 – 6፡05 pm ነው።
ቨርጂንያ
የትምህርት ተቋሙ | የሚያደርጉት ለውጥ |
ላውደን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው |
ፋኪር ካውንቲ | ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው |
ከልፔፐር ካውንቲኢ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ፌርፋክስ ካውንቲ | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ሜሪላንድ
የትምህርት ተቋሙ | የሚያደርጉት ለውጥ |
ባልቲሞር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ፍሬደሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ሀዋርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ሞንጎምሪ ካውንቲ | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ሰኞ -ጃንዋሪ – 20 – 6፡05 pm ነው።