
ዛሬ ለሊቱን እስከ ነገ ሐሙስ ፌብሯሪ 6 2025 ይኖራል ተብሎ በተተነበየው ከባድ ውርጭ፤ ቅዝቃዜና በረዷማ ዝናብ አማካኝነት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ወይ ይዘጋሉ አልያም በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ። ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን።
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ረቡዕ ፟ፌብሯሪ – 5 – 4፡50 pm ነው።
ቨርጂንያ
የትምህርት ተቋሙ | የሚያደርጉት ለውጥ |
ከልፔፐር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ፌርፋክስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ማናሳስ ፓርክ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ማናሳስ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ላውደን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ሜሪላንድ
የትምህርት ተቋሙ | የሚያደርጉት ለውጥ |
ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ፍሬደሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ |
ዋሽንግተን ዲሲ
የትምህርት ተቋሙ | የሚያደርጉት ለውጥ |
እስካሁኑ ያሳወቀ የለም |
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ረቡዕ ፟ፌብሯሪ – 5 – 4፡50 pm ነው።