
በ Montgomery county የምትኖሩና የመማር ፍላጎት ያላቹ February 12,2025 የ መርጃ ልውውጥ ፕሮግራም ስለሚሰጥ በዚህ ሊንክ እና በተጠቀስው ሰዐት እንድሳተፉ ሲል ኮሌጁ ጥሪ አድርጏል::
በእለቱ በኮሌጁ ስለሚሰጡ በርካታ የስራ እድል የተመቻቸላቸው ኮርሶችና በርካታ ጉዳዮች መግለጫ ይሰጣል::

የኢትዮጲክ ባልደረቦች ከዚህ ቀደም በኮሌጁ ተገኝተው ስለ ዱዋል ኢንሮልመንት ያጠናቀሩትን በቪድዮው ይመልከቱ::