IMG_9557

የዲሲና አካባቢው በመጪው ማክሰኞ 1:00pm ጀምሮ እስከ ረቡዕ 7፡00am የሚዘልቅ የበረዶ ውሽንፍር እንደሚኖርና ይህም ውሽንፍር ከ4 እስከ 6 ኢንች ያህል የበረዶ ክምችት እንደሚፈጥር ተተንብዩዋል።
ይህም የመንገዶችን አንሸራታችነት እንደሚጨምረውና በተለይም ለማክሰኞ ማታና የስራና የትምህርት መውጫና ረቡዕ ጠዋት የስራና ትምህርት መግቢያ ላይ ጫና እንደሚያሳድር ተተንብዩአል።

Image From: NWS Baltimore-Washington

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.