
ከነገ ማክሰኞ ፌብሯሪ 11 2025 እስከ ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ይኖራል ተብሎ በተተነበየው የበረዶ ውሽንፍርና በረዷማ ዝናብ አማካኝነት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ወይ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋሉ ወይንም ግማሽ ቀን ብቻ ይሆናሉ። ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን።
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ሰኞ _ፌብሯሪ – 10 – 6፡05 pm ነው።
ቨርጂንያ
የትምህርት ተቋሙ | የሚያደርጉት ለውጥ |
አሌክሳንድርያ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ከግማሽ ቀን በኋላ ትምህርት የለም፡፡ |
ፎልስ ቸርች የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ከግማሽ ቀን በኋላ ትምህርት የለም፡፡ |
ፋኪር ካውንቲ | ማክሰኞ ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው፡፡ |
ፍሬድሪክስበርግ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ማክሰኞ ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው፡፡ |
ላውደን ካውንቲ | በ3 ሰዓት ቀድሞ ይዘጋል፡፡ |
ፕሪንስ ዊልያም | በ2 ሰዓት ቀድሞ ይዘጋል፡፡ |
ስፖትሲልቬንያ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ማክሰኞ ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው፡፡ |
ስታፈርድ ካውንቲ | ማክሰኞ ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው፡፡ |
ራፓሀኖክ ኮሚውኒቲ ኮሌጅ | ማክሰኞ ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው፡፡ |
ሜሪላንድ
የትምህርት ተቋሙ | የሚያደርጉት ለውጥ |
ቻርለስ ካውንቲ | በ2 ሰዓት ቀድሞ ይዘጋል |
ፍሬድሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤት | በ3.5 ቀድሞ ይዘጋል |
አን አረንደል ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ቨርቿል ትምህርት ይኖራል፡፡ የተማሪዎች የቨርቿል ትምህርት ስኬጁል በ www.aacps.org/virtuallearning ይገኛል |
ባልቲሞር ካውንቲ | በ3 ሰዓት ቀድሞ ይዘጋል |
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ | በ2 ሰዓት ቀድሞ ይዘጋል |
ዋሽንግተን ካውንቲ | በ2.5 ሰዓት ቀድሞ ይዘጋል |
ዋሽንግተን ዲሲ
የትምህርት ተቋሙ | የሚያደርጉት ለውጥ |
ናሽናል ካቴድራል ስኩል | በጊዜ 1:00 p.m ላይ ይዘጋል፡፡ |
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ሰኞ _ፌብሯሪ – 10 – 6፡05 pm ነው።