
ዛሬ ለሊቱን እስከ ነገ ረቡዕ ፌብሯሪ 12 2025 ይኖራል ተብሎ በተተነበየው ከባድ የበረዶ ውሽንፍር አማካኝነት የሚከተሉት የትምህርት ተቋማት ወይ ይዘጋሉ አልያም በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ። ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን።
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ረቡዕ – ፌብሯሪ – 12 – 9፡00 አm ነው።
ቨርጂንያ
የህዝብ ትምህርት ቤቶች | |
ከልፔፐር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
አርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፍሬድሪክስበርግ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
አሌክሳንድርያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፌርፋክስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፎልስ ቸርች ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ማናሳስ ፓርክ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ማናሳስ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ላውደን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ስታፈርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ስፖልትስቬንያ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ሜሪላንድ
የህዝብ ትምህርት ቤቶች | |
ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ካልቨርት ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ሀዋርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ቻርልስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፍሬደሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
አን አረንደል ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ዋሽንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ኩዊን አን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ባልቲሞር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ባልቲሞር ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ዋሽንግተን ዲሲ
ዋሽንግተን ዲሲ | |
የዲሲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ኮሚውኒቲ ኮሌጅ ፕሪፓራቶሪ አካዳሚ | ቨርቿል ትምህርት ብቻ |
KIPP DC (ኪፕ ዲሲ) | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። Asynchronous Learning |
ሴንተር ሲቲ ፑብሊክ ቻርተር ስኩል | ረቡዕ ፌብሯሪ 12 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። |
ፍሬንድሺፕ ፐብሊክ ቻርተር ስኩል | ቨርቿል ትምህርት ብቻ |
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ረቡዕ – ፌብሯሪ – 12 – 9፡00 አm ነው።