ኤፕሪል 30 ንጋት 1am አካባቢ ቨርጂንያ በ5800 ቤይሊስ ክሮስ ሮድ ሰፈር ብላክ ሮዝ ላውንጅ አቅራቢያ በተፈጠረ አለመግባባት አንድ ሰው...
ፌርፋክስ ካውንቲ
በፌርፋክስ ካውንቲ የፍራንኮኛ ፖሊስ ጣቢያ ዛሬ ማክሰኞ ፌብሯሪ 4 የወጣው ዜና እንደሚያሳየው በጃንዋሪ 27 ለሊት 2፡30am ላይ በ6700 block...
ከሰሞኑ በፌርፋክስ ፖሊስ አፋልጉኝ ጥሪ ቀርቦበት የነበረውና በኋላም በፖሊስ ህልፈቱ የተነገረው የታምራት ገብረሚካኤል ቤተሰቦች ለቀብርና ለሌሎች ወጪዎች የሚሆን ድጋፍ...
በቨርጂንያ ፌርፋክስ ካውንቲ የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከዛሬ ሰኞ ጃንዋሪ 13 2025 ጀምሮ እስከ ዕሁድ ጃንዋሪ 19...
በዲሲና አካባቢው በተለይም በፌርፋክስ ካውንቲና በላውደን ካውንቲ ቨርጂኛ አካባቢዎች ዛሬ ማምሻውን ድንገት በሚከሰት ሀይለኛ ንፋስ እንደሚኖርና ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል...
በቨርጂንያ ፌርፋክስ ካውንቲ የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ በዚህ...
ዛሬ አርብ 02/16 ለቅዳሜ ለሊት በዲሲና አካባቢው ከ3-እስከ 5 ኢንች በረዶ ሊጥል ይችላል ሲል የብሄራዊ አየርንብረት አገልግሎት አስታውቋል። ይህን...
በኤፕሪል 14 2021 የ58 ዓመቱን ሄርናን ሊቫ የተባለ ግለሰብ በሚሰራበት በቤይሊስ ክሮስሮድ በሚገኘው የታርጌት መደብር ውስጥ ከስራ ባልደረባውጋ ይጣላል፡፡...
LAST UPDATE: ሐሙስ ጃንዋሪ 18 10:00PM ነገ አርብ ጃንዋሪ 19 2023 ይጥላል ተብሎ በሚጠበቀው በረዶና መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከዛሬ ጃንዋሪ 8, 2024 8:00am ጀምሮ እስከ እሁድ ጃንዋሪ 14 11:59pm ኦንላየን ሬንት...