የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ ሰዎች ከዛሬ ጃንዋሪ 8, 2024 8:00am ጀምሮ እስከ እሁድ ጃንዋሪ 14 11:59pm ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ እንደሚችሉ የፌርፋክስ ካውንቲ ቤቶች ልማት ገልጿል፡፡
ማስታወቂያ
ሁሌ የምናጋራቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና በቴሌግራም ኢትዮጲክን ይከተሉ
በዚህ ዙር የተጠባባቂ ነዋሪዎችን የሚመዘግቡት አፓርታማዎች የሚከተሉት ናቸው
- One University, two-bedroom apartments, 4518 University Drive, Fairfax, VA 22030
- Audubon Apartments, efficiency (studio) apartments, 7951 Audubon Avenue, Alexandria, VA 22309
- Rental Assistance Demonstration Project-Based Voucher units: Two-bedroom units located at multiple sites across Fairfax County.