Last Updated: 01/17/2024 7:10 pm
ሰሞኑን በጣለው ከባድ በረዶ ምክንያት ለነገ ሐሙስ ጃንዋሪ 18፤ 2024፣ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች የመግቢያ ሰዓታቸው ላይ ለውጥ አድርገዋል። የተወሰኑት ከናካቴው ዘግተዋል።
ቨርጂንያ
የተቋም ስም | የተደረገውለው |
ከልፔፐር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ። |
ራፓሃኖክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው |
ስታፈርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች | 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ። |
ክላርክ ካውንቲ——-በ2 ሰዓት ዘግይቶ ይከፈታል።
ላውደን ካውንቲ ትምህርት እንደተለመደው እንደሚቀጥል አሳውቋል።
ሜሪላንድ
እስካሁን የዘጋም የሚያረፍድም የለም። የሞንጎምሪ ካውንቲ ትምህርት እንደተለመደው እንደሚቀጥል አሳውቋል።
ዲሲ