05/18/2024

Last Updated: 01/17/2024 9:30am

ትላንትናና ዛሬ በጣለው ከባድ በረዶ ምክንያት ለነገ ረቡዕ ጃንዋሪ 17፤ 2024፣ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች የመግቢያ ሰዓታቸው ላይ ለውጥ አድርገዋል። የተወሰኑት ከናካቴው ዘግተዋል።


ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው::


ቨርጂንያ

የተቋምስምየተደረገውለው
ከልፔፐር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፍሬድሪክስበርግ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
አሌክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ስታፈርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
አርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ፌርፋክስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ፎልስ ቸርች ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ላውደን ካውንቲ የህዝብ ትምርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተዘግተዋል፡፡
ማናሳስ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች እስካሁን አላሳወቁም 
ማናሳስ ፓርክ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ስፖትስልቬንያ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ሜሪላንድ

የተቋም ስምየተደረገውለውጥ
አን አረንደል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ትምህርት በሰዓቱ 9 ወይንም 9፡15 ይጀምራል። ትምህርት ቨርቿል ብቻ ሲሆን አስተማሪዎች የተርም ምብቂያ ስራ እንዲሰሩ ተብሎ ትምህርት 2 ሰዓት ቀድሞ ይዘጋል። ተማሪዎች በሰዓታቸው አካውንታቸውን ከፍተው ትምህርት ካልጀመሩ እንደቀሩ ይመዘገባል።
ካልቨርት ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ቻርልስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ዋሽንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች

ሙሉ ለሙሉ ዝግ ይሆናል::
የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ————— 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

የሆዋርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች —————ሙሉ ለሙሉ ዝግ ይሆናሉ።

ዋሽንግተን ዲሲ

የዲሲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች —————-በ2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ኮርነር ስቶን ስኩልስ ኦፍ ዋሽንግተን ዲሲ ——- ሙሉ ለሙሉ ዝግ ናቸው

ካፒታል ሲቲ ፐብሊክ ቻርተር ስኩል ————- 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ኪፕ ዲሲ ——————– 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ። (የጠዋት የልጆች ማቆያ ተዘግቶ ይቆያል።)

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት