12/12/2024
የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች የላላ ብሎን አላቸው ተባለ (3)

Last Updated: 01/15/2024 – 9፡57PM

እስከነገ ይቀጥላል ተብሎ በሚጠበቀው ከባድ በረዶ ምክንያት ለነገ ማክሰኞ ጃንዋሪ 16፤ 2024፣ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች የመግቢያ ሰዓታቸው ላይ ለውጥ አድርገዋል። የተወሰኑት ከናካቴው ዘግተዋል።


ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው::


ቨርጂንያ

የተቋምስምየተደረገውለው
ከልፔፐር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፍሬድሪክስበርግ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
አሌክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ስታፈርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
አርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፌርፋክስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፎልስ ቸርች ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ላውደን ካውንቲ የህዝብ ትምርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ማናሳስ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ማናሳስ ፓርክ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 

ሜሪላንድ

የተቋምስምየተደረገውለውጥ
አን አረንደል የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ቦልቲሞር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ቦልቲሞር ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ካሮል ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ቻርለስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ —————-ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው።

ፍሬድሪክ ካውንቲ ————–2 ሰዐት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ካልቨርት ካውንቲ —————2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ዋሽንግተን ካውንቲ ————2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ሴይንት ሜሪ ካውንቲ ———–2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ዋሺንግተን ካውንቲ ————2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ስፓርቴክ አካዳሚ ————— 2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ሆዋርድ ካውንቲ —————-2 ሰዓት ዘግይተው ይከፈታሉ።

ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች———ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው።

ዲሲ

የዲሲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ——————ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 

ሴንተር ሲቲ የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤት ———ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት