12/12/2024
የቦይንግ-737-ማክስ-አውሮፕላኖች-የላላ-ብሎን-አላቸው-ተባለ2

ለዲሲ_ሜትሮ በመጪው ሳምንት ማክሰኞና ረቡዕ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የሚሆን የ6 ሰዓት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ይህ ስልጠና በዋናነትም በሞንጎምሪና ፒጂ ካውንቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች እንዲሆን ተብሎ የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡


ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው::


ይህ ስልጠና በዙም የሚደረግ ሲሆን ለመሳተፍ ምዝገባ ያስፈልገዋል፡፡ እርስዎም በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ ፍላጎቱ ካለዎት ከስር በተቀመጠው ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ስልጠናው በ 2 ክፍል የተከፈል ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ማክሰኞ ጃንዋሪ 16፤ 2024 ከ5 እስከ 6 ይሰጣል፡፡ ሁለተኛው ክፍል ደሞ ረቡዕ ጃንዋሪ 17፤ 2024 ከ5 እስከ 8 ይሰጣል፡፡

በዚህ ስልጠና ላይ ቤት ገዢዎች ቤት የመግዛት ሂደትን እንዲማሩና ሙሉ ዕውቀት እንዲኖራቸው የሚያግዙ ተጨባጭ ዕውቀት ይቀስሙበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በተጨማሪም እንዴት ጥሩ የሚባል ሞርጌጅ ማግኘት እንደሚችሉ ይማራሉ፡፡ ለዚህም ሲባል ለዲሲ_ሜትሮ በርካታ ባለሞያዎችን አዘጋጅቷል፡፡

ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ

ለተጨማሪ መረጃ ይህን ይጫኑ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት