12/12/2024
የቦይንግ-737-ማክስ-አውሮፕላኖች-የላላ-ብሎን-አላቸው-ተባለ

የሞንጎምሪ ካውንቲ ጊልክሪስት የስደተኛ መርጃ ማዕከል መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠናዎች አዘጋጅቷል፡፡


ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው::


በዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን ተማሪዎች የካውንቲው ነዋሪና ዕድሚያቸው ከ18 በላይ መሆን አለበት ተብሏል፡፡ በተጨማሪም መጠነኛ የኮምፒውተር ዕውቀትና የራሳቸው ኮምፒውተር ሊኖራቸው እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ ስልጠናው እንደተመዝጋቢዎች አመጣጥ፤ ቀድሞ የተመዘገብ ይማራል ማለት ነው፡፡

ምዝገባው ጃንዋሪ 12 ዕኩለ ቀን ላይ ተከፍቷል፡፡ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ

ለበለጠ መረጃ ደሞ ይህን ይጫኑ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት