በዲሲና አካባቢው በየትራፊክ መብራቶቹ የተጠመዱት የትራፊክ መብራቶች እኛን ከመቅጣትና ለፖሊስ ከማቃጠር በተጨማሪ ሰፊው ህዝብ እንዲገለገልባቸውና መንገድ ከመጀመሩ በፊት የሚሄዱበትን መንገድ መዘጋትና አለመዘጋዝቱን እንዲያጣሩ በቀጥታ ገብተው ማየት ያስችሎታል።
እርስዎም እነዚህን ካሜራዎች የሚያስተላልፉትን ምስሎች በቀጥታ ማየት የሚፈልጉ ከሆነ ይህን ሊንክ በመጫን ከፈለጉ የሜሪላንድን፤ ወይንም የ ዲሲን ካልሆነም የቨርጂንያን የመንገድ ካሜራዎች በቀጥታ ማየት ይችላሉ።