የአለም ኦቲዝም ቀን (1)

ዛሬ ኤፕሪል 2 የአለም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው፡፡ እኛም በዚህ ቀን በኦቲዝም ላይ ከሚሰሩ በርካቶች የሀገራችን ሰዎች መሀከል አንዷን ልናመሰግንና ልናስተዋውቅ እንወዳለን፡፡ Makda Arshi በቅርቡ በጻፈችውና “እንዳለሁ አበራለሁ” ብላ በሰየመችው መጽሀፏ ላይ ዳሣዋለች፡፡ ማክዳ ለማህበረሰባችን በተዘጋጁ ፕሮግራሞች ላይ በሙሉ በሚባል ደረጃ እየሄደች አገልግሎቷን የምትሰጥ፤ ያወቀችውን የምታጋራ ባለሞያ ናት፡፡ በዚህ የኦቲዝም መታሰቢያ ቀንም አንባቢዎቻችን የማክዳን የልጆች መጻህፍት ከአማዞን ላይ በመሄድ እንድታዩዋቸው፤ የሚያስፈልጋችሁ እንድትገዟት ወይንም ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ ስታስቡ እኚህን መጻህፍት እንደ አንድ አማራጭ እንድትይዟቸው በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ይህን ሊንክ ተጭነው የማክዳን መጻህፍት ያገኟቸዋል፡፡

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.