img_8259

ለESFNA ከሩቅ ቦታ ልጆቻቸውን ይዘው ለሚመጡ ግን ደሞ የሆቴል ለመክፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች ማረፊያ በቅናሽ ወይም በነፃ ማዘጋጀት የምትችሉ ከሆነ በሜሴጅ አናግሩን:: እናቶች ለልጆቻቸው ብዙ ኢትዮጵያውያንን ለማሳየት መምጣት ፈልገው በማደሪያ ማጣት እንዳይቀሩ
ከጁላይ 3-11 ባለው ጊዜ:: ሩም ለመለገስ ወይንም ለማከራየት ፈቃደኞች ካላችሁ ንገሩንና ዌብሳይታችን ላይ እናስተዋውቅላችሁ:: እንደተለመደው አገልግሎታችን በነፃ ነው:: በ admin@ethiopique.com ላኩልን

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.