Customize Consent Preferences

We use cookies to help you navigate efficiently and perform certain functions. You will find detailed information about all cookies under each consent category below.

The cookies that are categorized as "Necessary" are stored on your browser as they are essential for enabling the basic functionalities of the site. ... 

Always Active

Necessary cookies are required to enable the basic features of this site, such as providing secure log-in or adjusting your consent preferences. These cookies do not store any personally identifiable data.

No cookies to display.

Functional cookies help perform certain functionalities like sharing the content of the website on social media platforms, collecting feedback, and other third-party features.

No cookies to display.

Analytical cookies are used to understand how visitors interact with the website. These cookies help provide information on metrics such as the number of visitors, bounce rate, traffic source, etc.

No cookies to display.

Performance cookies are used to understand and analyze the key performance indexes of the website which helps in delivering a better user experience for the visitors.

No cookies to display.

Advertisement cookies are used to provide visitors with customized advertisements based on the pages you visited previously and to analyze the effectiveness of the ad campaigns.

No cookies to display.

eyJidWNrZXQiOiJwaWN0dXJlcy5jLXNwYW52aWRlby5vcmciLCJrZXkiOiJGaWxlc1wvYWI3XC8yMDIyMDQxMTE2NDgyNDAxMV9oZC5qcGciLCJlZGl0cyI6eyJyZXNpemUiOnsiZml0IjoiY292ZXIiLCJoZWlnaHQiOjE4Miwid2lkdGgiOjMyMH19fQ
አሌክሳንደር ስንታየሁ በዋይት ኃውስ ፎቶ በc-span

አሌክሳንደር ስንታየሁ የተባለ የ25 አመት የአሌክሳንድሪያ ነዋሪ በንብረት ማጥፋትና ጥሶ ለመግባት በመሞከር ወንጀል ተጠርጥሮ ታሰረ።
ባሳለፍነው አርብ ከቀኑ 12፡21 ላይ ፖሊሶች ትምህርት ቤቱ ውስጥ በመሳሪያ የታገዘ ጥቃት እንደደረሰ መረጃ ይደርሳቸውና ወደቦታው በማቅናት ትምህርት ቤቱ እንዲዘጋና ማንም ሰው እንዳይገባ እንዳይወጣ ይከለክላሉ።
ብዙም ሳይቆይ ታዲያ ተጠርጣሪው አሌክሳንደር ተስፋዬ በትምህርት ቤቱ ትማሪ የሆኑ ዘመዶቹን ከትምህርት ቤት ለማውጣት ይደርሳል። ትምህርት ቤቱ እንደተዘጋና ማንም መውጣትና መግባት እንደማይችል ሲያውቅ የትምህርት ቤቱን የኢመርጀንሲ መገናኛ መስመር በመጠቀም መሳሪያ እንደያዘና መግባት እንደሚፈልግ አስታወቀ። አሌክሳንደር ደጋግሞ የትምህርት ቤቱን በር በመርገጥመስታወቱን ሰባብሮታል፡፡ በሩን አልፎ መግባት ሲያቅተው ታዲያ ጥሎ ይሄዳል።

እንደፖሊስ ምርመራ ከሆነ ስንታየሁ ትምህርት ቤቱ ውስጥ ከሚማሩ ዘመዶቹ የቴክስት ሜሴጅ ደርሶት እንደመጣና ዘመዶቹን እንደ ቴክሳስ ሹቲንግ ከመሰለ አደጋ ለመታደግ እንደሞከረ አስታውቋል።

አሌክሳንደር በንብረት ማውደም ክስ የቀረበበት ሲሆን አርብ ማምሻውን ራሱን ለፖሊስ አሳልፎ ሰቷል። በአሁኑ ሰዓትም በዋስ ተለቋል። ምርመራው እንደቀጠለ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ያለው ሰው ለአርሊንግተን ፖሊስ በ703-228-4180 ወይንም በ ACPDTipline@arlingtonva.us ማድረስ ይቻላል።
አሌክሳንደር ስንታየሁ ለረጅም አመት በአሜሪካን ኮስት ጋርድ ሆኖ ያገለገለ ሲሆን በኖቨምበር 2019 ዓ.ም የልብ ህመም ታማሚ እንደሆነ የተነገረው ሲሆን በርካታ የልብ ቀዶ ጥገናዎችንም አድርጓል። ይህን ተከትሎም እሱና ቤተሰቦቹ ለከፍተኛ ወጪ በመዳረጋቸው በወቅቱ ጓደኞቹ የጎፈንድ ሚ አዘጋጅተውለት ነበር።
አሊክሳንደር ለሰዎች ደህንነት የሚጨነቅና ጀግና ሰው መሆኑን ዋይትሃውስ ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዘደንት ወይዘሮ ካማላ ሃሪስ ባሉበት ስለአሜሪካን የጤና ፕሮግራም ችግሮች የራሱን ልምድ በማካፈል አስረድቷል። ከስር ቪዲዮው ላይ እንደሚታየውም ይህንን ጀግንነቱን የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዘደንት ካማላ ሃሪስ በዛው በዋይት ኃውስ መድረክ ላይ መስክረውለታል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.