ማንኛውም ድጋፍ የሚፈልግ ሰው በተለይም የምግብ ድጋፍ ከላይ ባሉት አድራሻዎች ወይም ይህን ሊንክ በመጫን የተዘረዘሩት ቦታዎች በተጠቀሰው ሰዓት ሄዶ አትክልት፤ ፍራፍሬና ሊሎች የምግብ አይነቶችን መውሰድ ይችላል። ስለፕሮግራሙና ተጨማሪ መረጃዎች በአማርኛ መረጃ ከፈለጉ በአማርኛ አገልግሎቱን ማግኘት ከፈለጉ, እባክዎት ብርቱካን አስረስን ከቴስ የማህበረሰብ ድርጊት ማእከል በ240-773-8252 ይደዉሉ ወይም ኢሜል ይላኩላት Birtucan.Assres@montgomerycountymd.gov.