12/12/2024
Green Simple Grow Your Business Promotion Facebook Cover (1)


የአርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ ሶሻል ወርከሮችን ለመቅጠር ቨርቿል የስራ ቅጥር ኢንተርቪው ሃሙስ ጁን 23 ከ9፡00 am-1:00pm በዙም ያደርጋል።

ለዚህ የስራ ቅጥር እርስዎም በዚህ እድል መሳተፍ ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ይችላሉ። ተቋሙ ከተመዘገቡ አመልካቾች ብቁ ናቸው ያላቸውን መርጦ ለኢንተርቪው የሚጋብዝ ሲሆን ለኢንተርቪው ብቁ ለመሆን አመልካቾች የሶሻል ወርክ ላይሰንስ አሁን ወይንም ኦገስት 2022 ሊኖራቸው እንደሚገባና ዋነኛው መመዘኛ እንደሆነም ተገልፁአል።
በፕሮግራሙ ብቁ ሆነው ለኢንተርቪው የሚመረጡ አመልካቾች በኢሜይል የቀጠሮ ቀንና ሰዓት ከ ዙም ሊንክ ጋር ከቀጠሮው 3-5 ቀን ቀደም በሎ ይላክላቸዋል።
ለማመልከት ሊንኩን ተከትለው ይሂዱ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት