12/12/2024

ክፍት የስራ ቦታዎች

የዲሲ ፖሊስ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለአዲስ ተቀጣሪዎች የ20,000$ ቦነስና የ6,000$ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የገንዘብ ድጎማው...
የሞንጎምሪ ካውንቲ እሳትና ሌሎች አደጋዎች ተከላካይ መስሪያ ቤት በቀጣይ አመት ሊያደርገው ላሰበው ቅጥር እጩ ምልመላ ጀምሯል። ይህ ለ26 ሳምንት...
ማንኛውም እድሜው ከ16 ዓመት በላይ የሆነና የሞንጎምሪ ካውንቲ ነዋሪ ሆኖ የአሜሪካ ዜግነት ያለው ሰው፤ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መፃፍ፤ መናገርና ማንበብ...
የአርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ ሶሻል ወርከሮችን ለመቅጠር ቨርቿል የስራ ቅጥር ኢንተርቪው ሃሙስ ጁን 23...