ለመመዝገብ እርዳታ ካስፈለገዎት በፌስቡክ ሜሴንጀር ያናግሩን

ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ውስጥ ባሉ የግልና የመንግስት ተቋማት ስራ ለሚፈልጉ ካውንቲው የስራ ቅጥር ምልመላ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

በዚህ ፕሮግራም ላይ ከ100 በላይ ስራ ቀጣሪዎች ይሳተፉበታል። ይህ ፕሮግራም ረቡዕ ኦገስት 17 2022 ከጠዋቱ 10፡00AM እስከ 2፡00PM በ

Prince George’s Community College – Dr. Charlene M. Dukes Student Center 301 Largo Road Largo, MD 20774 ይከናወናል።

ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ተጭነው ይሂዱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.