መዝናኛ ማህበራዊ ዜና ሜጋሚልየን ጃክፖት 660 ሚልየን 07/22/2022 ሜጋ ሚልየን ጃክፖት ከባለፈው ማክሰኞ ከነበረው የ630 ሚልየን አድጎ 660 ሚልየን ደርሷል ። እጣውም ዛሬ ምሽት ወቷል:: አሸናፊዎቹ ቁጥሮች 14-40-60-64-66 ሜጋቦል 16 ሜጋፕላየር 3X ናቸው። ሙሉ የእጣ አወጣጥ ስርዓቱ ከስር አለ። About Author m.henok See author's posts ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት Continue Reading Previous Previous post: የስራ ቅጥር ምልመላ ፕሮግራምNext Next post: የእርሻ ጉብኝቶች በነፃ