FV3BTMtWIAEo47Z

የዲሲ ፖሊስ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለአዲስ ተቀጣሪዎች የ20,000$ ቦነስና የ6,000$ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የገንዘብ ድጎማው በተለይ ከሌላ ስቴት ለሚመጡ ተቀጣሪዎች የ14 ቀን የሆቴል ወጪያቸውን የሚሸፍኑበትና ከዚያ በኋላም በዘላቂነት ዲሲ መኖር ከፈለጉ የቤት ኪራያቸውን የሚከፍሉበት ነው ተብሏል።

ለማመልከትና ፍላጎትዎን ለመግለፅ ይህን ተጭነው ይሂዱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.